top of page

እንኳን ወደ የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ባፕቲስት ቤተክርስትያን በዳላስ ቴክሳስ በሰላም መጡ

መኖሪያዎ በዳላስ ቴክሳስ አካባቢ ከሆነ በአጥቢያችን በመገኘት አብረን እግዚአብሔርን እንድናመልክ እና የክርስቶስን ጸጋ አብረን እንድንከፋፈል በጌታ ፍቅር እንጋብዝዎታለን። በተጨማሪም የቤተክርስትያናችን ቤተሰብ ለመሆን ከወሰኑ ወይንም ጥያቄ ካለዎት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ።
bottom of page