እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም
2ኛ ቆሮንቶስ 9፡7
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ቤተክርስትያን በዳላስ ቴክሳስ የወንጌልን አደራ በዳላስና በአካባቢዋ አልፎም በአገራችን እያሰራጨች የምትገኝ ቤተክርስትያን ስትሆን ይህንንም በትጋት እንድትሰራ ሃላፊነት ተሰምቷቸው በገንዘብ በእውቀት በጉልበትና በጊዜአቸው ስለሚያገለግሉት አገልጋዮች እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።
እርሶም የዚህ ታላቅ ሥራ ተካፈይ ስለሆኑ እግዚአብሔር ይባርኮት።
በገንዘብ ለመርዳት ካሰቡ በተለያየ መንገድ ስጦታዎን መስጠት እንዲችሉ ተደርጎ ተዘጋጅቷል የሚመችዎትን መንገድ ተጠቅመው ስጦታዎን ሊሰጡ ይችላሉ።
በጊዜዎት፣ በእወቀቶት፣ በጉልበቶት ወይንም በተለያየ መንገድ በወንጌል ሥራ አብረውን ለመቆም ከፈለጉ About > Staff በመግባት ለማግኘት የሚፈልጉትን የአገልግሎት ክፍል ሊያገኙ ይችላሉ።
ስጦታ / Give
Online Giving
Using Zelle
NOTE
You can add note - "tithe" "offering" "building" ... in the
note section when you give with Zelle.
USING TEXT
Set up an account first and text the amount after that.
TO SET UP AN ACCOUNT:
1. Text the amount to
(214) 504-2012
2. you will receive text link, follow the link and fill out your info and submit.
Next time just text the amount you would like to give to
(214) 504-2012
USING TEXT
Set up an account first and text the amount after that.
TO SET UP AN ACCOUNT:
1. Text the amount to
833-406-0640
2. you will receive text link, follow the link and fill out your info and submit.
Next time just text the amount you would like to give to
833-406-0640