top of page

Bible Study

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የቤተክርስትያናችን ዋነኛ ክፍል ሲሆን እያንዳንዱ አባል የዚህ በረከት ተካፋይ እንዲሆን ቤተክርስትያን ታበረታታለች፡ 

የቤተክርስትያን አባል ሆነው በአጋጣሚ በዚህ ኅብረት ካልተያዙ ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ በመጫን በአነስተኛ ኅብረት ውስጥ ሆነው የእግዚአብሔርን ቃል በማጥናት ሕይወትዎን እንዲያሳድጉ እናበረታታለን።

ጥያቄ ካለዎት:

ወንድም አብነት 214-277-1922  ወይም 

መጋቢ ጌታቸው 214-277-1921 በመደወል ማናገር ይችላሉ

የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ ጽሁፎች

Bible Study Materials 

Book Studies

Headerflip_3xPNG.png

አሁን በማጥናት ላይ ያለነው ጥናት

Topical Studies

bottom of page