top of page

Family Ministry

Asset 1PNG.png

የቤተሰብ ሕብረት በቤተክርስቲያናችን አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ30 ዓመታት በላይ ሲሆን አሁንም በብዙ ትጋት አገልግሎቱን በመስጠት ላይ ይገኛል።

የቤተሰብ ሕብረት እየሰጠ ያለውን አገልግሎት በተመለከተ

አጭር ማብራሪያ

 

  • ጋብቻ ላልመሰረቱ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት

  • ጋብቻ ለመሰረቱ ድህረ ጋብቻ ትምህርት

  • በትዳር ዘመናቸው የተለያየ ዘመን ላይ ላሉ የቤተክርስቲያናችን አባሎች ከሰባት እስከ ስምንት ጥንዶችን በቡድን በማድረግ በተለያየ ርዕስ የተዘጋጀ ትዳር ነክ ትምህርቶችን እንደ እግዚአብሔር ቃል በማዘጋጀት በየወሩ በሦስተኛው እሁድ ከቤተክርስቲያን አምልኮ መልስ በየተመደቡበት ቡድን በአካል በመገኘት የሚያጠኑበት እና በተዘጋጀው ትምህርት የሚወያዩበት እንዲሁም የልምድ ልውውጥ የሚያደርጉበት የአንድነት ጊዜ

 

  • ይሄ የተመሰረተው የቤተሰብ ሕብረት በማህበራዊ ጉዳይ በሃዘን እና በደስታ ጊዜ ከማንም በላይ ቀድሞ በመገኘት አብሮነቱን በተግባር በብዙ ፍቅር እያሳየ ለብዙዎች መጽናናት የሆነ ጥሩ መያያዝ እና መደጋገፍ የሚታይበት ቦታ እንደሆነ ለሁላችንም ግልጽ ነው። በተጨማሪም የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች የሚመሰክሩት ጉዳይ ነው!
     

  • ሌላው በቤተሰብ ሕብረት እየተሰጠ ያለው አገልግሎት ቀድመ ጋብቻ የምክር አገልግሎት ለሚፈልጉ አስቀድመው ሊያውቁት እና ሊመለከቱት የሚገባቸው ማንን ላግባ ሊሚለው ጥያቂአቸው ትክክለኛ እይታ እንዲኖራቸው እውቀት በማስጨበጥ መክር መስጠት ነው

 

  • ጋብቻ ከመሰረቱ ከአንድ ወር አስከ ሰባት ዓመት የጋብቻ ዘመን ላላቸው ልዩ የምክር አገልግሎት መስጠት በዚህ የትዳር ዘመን ጊዜ ውስጥ ብዙ ችግሮት ስለሚፈጠሩ ይህንን ጊዜ እንዴት ማለፍ እንደሚችሉ እና የሰከነ የተዳር ኑሮ የሚመሩበት እውቀት እና ምክር መስጠት፣ በጸሎት መደገፍ!

 

  • በየትኛውም የትዳር ዘመን ላሉ የቤተክርስቲያናችን አባሎች ግጭት እና አለመግባባት በተፈጠረ ጊዜ የምክር አገልግሎት ፈልገው ለሚመጡ ባለትዳሮች የአገልግሎት ክፍሉ አገልግሎት ለመስጠት በሩ ክፍት ነው!

 

  • በመጨረሻ እስካሁን የቤተሰብ ሕብረት አገልግሎትን የልተቀላቀላችሁ ባለትዳሮች በብዙ ትህትና እንጋብዛችኋለን። የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ እንድትሆኑ በኅብረቱ ያልታቀፋችሁ ወገኖችን አሁንም እናበረታታችኋለን!

የበለጠ ግንዛቤ ለምትፈልጉ ወንድም ዘሪሁን ቡታን ማናገር ትችላላችሁ / ስልክ ቁጥር 214-227-1919 

 

የዚህ ኅብረት ተጥቃሚ ለመሆን ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ።

EEC DALLAS/ STRONG FAMILY Series

EEC DALLAS/ STRONG FAMILY Series
Strong Family Series
00:17
Play Video

Strong Family Series

''ቤት በሰው እጅ?'' በፓስተር ዳዊት አደገ Feb 7,2021
52:52
Play Video

''ቤት በሰው እጅ?'' በፓስተር ዳዊት አደገ Feb 7,2021

''ለተልዕኮ የተቃኘ ቤት'' በወንድም ታምሩ ቢተው Feb 11,2021
44:09
Play Video

''ለተልዕኮ የተቃኘ ቤት'' በወንድም ታምሩ ቢተው Feb 11,2021

''የቤተሰብ አምልኮ'' በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን Feb 14,2021
01:02:05
Play Video

''የቤተሰብ አምልኮ'' በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን Feb 14,2021

bottom of page