የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ባፕቲስት ቤተክርስትያን በዳላስ ቴክሳስ የእግዚአብሔርን አምላክነት የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝነትና የመንፈስ ቅዱስን ሥራ በዳላስ ቴክሳስና በተለያዪ ቦታዎች በማወጅ የእግዚአብሔር መንግሥትን እያሰፋፋች ያለች፣ ያለመኑትን እንዲያምኑ፣ ያመኑት ደግሞ በእግዚአብሔር ጸጋ እንዲያድጉና እንዲጸኑ በትጋት እይሰራች ያለች ቤተክርስቲያን ናት።
ይህንን ሃላፊነት በትጋት እንድንወጣ ባለፉት ዓመታት የረዳንን እግዚአብሔርን እያመሰገንን ከፊታችን ላለው የሥራ ዘመን በበለጠ ትጋት የእግዚአብሔርን መንግሥት ለማስፋት እየሰራች ትገኛለች።
ይህንን ከክርስቶስ የተቀበልነውን ሃላፊነት የምንተገብርበት ዋና መመሪያችን የሕያው እግዚአብሔር ቃል የሆነው መጽሐፍ ቅዱስ ነው።
በዚህ ቃል ላይ ትመርኩዘን የቤተክርስቲያኒቱ የእምነት መግለጫ በዝርዝር ተቀምጧል፤ በይበልጥ ለመረዳት ከታች ያለውን "የእምነት መግለጫ" መጎብኘት ይችላሉ
እግዚአብሔር ይባርኮት!
የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ባፕቲስት ቤተክርስቲያን
በዳላስ ቴክሳስ የእምነት መግለጫ
EEBC Dallas Texas
Statement of Faith
-
God the FatherThere is only one God, Who is infinitely perfect, existing eternally in three persons: Father, Son, and Holy Spirit. Deuteronomy 6:4, Matthew 5:48, Matthew 28:19,
-
Jesus ChristJesus Christ is the true God and the true man. He was conceived by the Holy Spirit and born of the virgin Mary. He died upon the cross, the Just for the unjust, as a substitutionary sacrifice, and all who believe in Him are justified on the ground of His shed blood. He arose from the dead according to the Scriptures. He is now at the right hand of Majesty on high as our great High Priest. He will come again to establish His kingdom, righteousness, and peace. Philippians 2:6–11, Luke 1:34–38, 1 Peter 3:18, Hebrews 2:9, Romans 5:9, Acts 2:23–24, Hebrews 8:1, Matthew 26:64,
-
Holy SpiritThe Holy Spirit is a divine person, sent to indwell, guide, teach, empower the believer, and convince the world of sin, of righteousness, and of judgment. John 14:15–18, John 16:13; Acts 1:8, John 16:7–11,
-
The BibleThe Old and New Testaments, inerrant as originally given, were verbally inspired by God and are a complete revelation of His will for the salvation of men. They constitute the divine and only rule of Christian faith and practice. 2 Peter 1:20–21; 2 Timothy 3:15–16,
-
ManMan was originally created in the image and likeness of God: he fell through disobedience, incurring thereby both physical and spiritual death. All men/woman are born with a sinful nature, are separated from the life of God and can be saved only through the atoning work of the Lord Jesus Christ. The portion of the unrepentant and unbelieving is existence forever in conscious torment; and that of the believer, in everlasting joy and bliss. Genesis 1:27, Romans 3:23, 1 Corinthians15:20–23, Revelation 21:8, Revelation 21:1–4,
-
SalvationSalvation has been provided through Jesus Christ for all men; and those who repent and believe in Him are born again of the Holy Spirit, receive the gift of eternal life, and become the children of God. It is the will of God that each believer should be filled with the Holy Spirit and be sanctified wholly, being separated from sin and the world, and fully dedicated to the will of God, thereby receiving power for holy living and effective service. This is both a crisis and a progressive experience wrought in the life of the believer after conversion. Provision is made in the redemptive work of the Lord Jesus Christ for the healing of the mortal body. (25) Prayer for the sick and anointing with oil are taught in the Scriptures and are privileges for the Church in this present age. Titus 3:4–7, 1 Thessalonians 5:23, Acts 1:8, Romans 6:1–14, Matthew 8:16–17, James 5:13–16,
-
The ChurchThe Church consists of all those who believe on the Lord Jesus Christ, are redeemed through His blood, and are born again of the Holy Spirit. Christ is the Head of the Body, the Church, which has been commissioned by Him to go into all the world as a witness, preaching the gospel to all nations. The local church is a body of believers in Christ who are joined together for the worship of God, for edification through the Word of God, for prayer, fellowship, the proclamation of the gospel, and observance of the ordinances of Baptism and the Lord's Supper. Ephesians 1:22–23, Matthew 28:19–20, Acts 2:41–47,
-
Our Church Observes.Water baptism Mandate from Jesus Christ. The baptized must believe and accept the Lord Jesus Christ as his/her personal savior. The church will not baptize babies and unbelievers. We baptize only in the Name of God the Father, The Son and The Holy Spirit. The observance will happen by immersing in the water, it represents to be identified with the LORD’s death and resurrection. Matt 28:19-20, Mar. 16:16, Act 2:41, 8:36-38, Rom. 6:1-4 The LORD’s supper. mandate from Jesus Christ. The LORD’s supper has the Bread and the wine. Only those who believe and accept Jesus Christ as their personal savior will participate. We proclaim the Gospel’s truth. We recognize the unity with Christ and others. We observe this until Jesus Christ comes back again. 1Cor. 11:26, 1Cor. 10:17, 1Cor 12:26 Marriage Marriage is holy and God is the founder. Marriage is between those who were born male and female. Marriage is between one man and one woman. The church will not marry those who does not accept Jesus Christ as their personal savior. The church strongly believes pre-marital counseling. The church believes that God is the founder of marriage and no one can separate married couples. Gen. 2:18-24, Heb. 13:4, 2Cor 6:14, Mar. 10:9
-
Second coming of the Lord Jesus ChristThe second coming of the Lord Jesus Christ is imminent and will be personal, visible, and premillennial. This is the believer's blessed hope and is a vital truth which is an incentive to holy living and faithful service. There shall be a bodily resurrection of the just and of the unjust; for the former, a resurrection unto life; for the latter, a resurrection unto judgment. 1 Corinthians 15:20–23, John 5:28–29, Hebrews 10:37, Luke 21:27, Titus 2:11–14
-
እግዚአብሔርሁሉን የፈጠረ፣ (ዘፍ. 1፡1) ሁሉን አዋቂ፣ (መዝ.130፡5፣ 1ኛዮሐ. 3፡20) ሁሉን ቻይ፣ (ዘፍ.17፡1፣ ኢሳ. 40፡28፣ ኤር. 32፡17) በሁሉም ሥፍራ የሚገኝ (1ነገ. 8፡27፣ ኢሳ. 66፡1፣ ኢዮብ 11፡7-10) ዘላለማዊ፣ (ዘኁ. 23፡10፣ ኢሳ. 57፡15፣ ሚል. 3፡6) ራሱን በአብ፣ በወልድ፣ በመንፈስ ቅዱስ የገለጠ አምላክ (ዘፍ. 1፤26፣ ዘፍ. 11፡7 መዝ. 45፡6-7፣ ማቴ.28፡19፣ 2ኛቆሮ.13፡14) ቅዱስ አምላክ እርሱ ብቻ እንደሆነ እናምናለን (ዘሌ.11፡44-45፣1ኛ ጴጥ.1፡15)
-
እግዚአብሔር አብሁሉን የፈጠረ፣ (ዘፍ. 1፡1) ሁሉን አዋቂ፣ (መዝ. 130፡5፣ 1ኛዮሐ. 3፡20) ሁሉን ቻይ፣ (ዘፍ. 17፡1፣ ኢሳ. 40፡28፣ ኤር. 32፡17) በሁሉም ሥፍራ የሚገኝ (1ነገ. 8፡27፣ ኢሳ. 66፡1፣ ኢዮብ 11፡7-10) ዘላለማዊ፣ (ዘኁ. 23፡10፣ ኢሳ. 57፡15፣ ሚል. 3፡6) የዘላለም ደኅንነት በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ያዘጋጀ፣ (ዮሐ. 3፡16) ማንም ሊደርስበት በማይችል ብርሃን የሚኖር መንፈስ እንደሆነ እናምናለን፣ (1ጢሞ.6፡16)
-
እግዚአብሔር ወልድፍጹም አምላክ ሆኖ ከእግዚአብሔር አብ ጋር በእኩልነት ከዘላለም የኖረ፣ (ዮሐ. 1፡1-3) ፍጹም ሰው ሆኖ ከድንግል ማርያም በሥጋ የተወለደ፣ (ኢሳ. 7፡14፣ ሉቃ. 1፡31-32፣ ዮሐ 1፡14) ያለኃጢአት የኖረ፣ (ዕብ. 4፡15) ለዓለም ቤዛ ለመሆን በመሰቀል ተሰቅሎ የሞተ፣ (ሮሜ 3፡24፣ 1ኛጢሞ. 2፡5-6) የተቀበረ፣ በሦስተኛውም ቀን የተነሳ፣ (1ቆሮ. 15፡3) ለሰዎች የታየ፣ ወደ ሰማይ ያረገ፣ (ሐዋ. 1፡1-3፣ ማር.16፡19) አሁን በአብ ቀኝ ተቀምጦ ስለእኛ የሚማልድ፣ (ሮሜ 8፡34፣ ዕብ. 8፡1-2) በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ በክብር የሚመለስ (ሐዋ. 10፡42፣ 1ተሰ. 4፡16) የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እናምናለን፣ (ማቴ. 3፡17፣ 17፡5)
-
እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስፍጹም አምላክ የሆነ፣ (ማቴ.28፡19፣ ሐዋ. 5፡3-9) መለኮታዊ ባሕርያት ያሉት ዘላለማዊ ነው (ዕብ.9፡14) በሁሉም ስፍራ ይገኛል፣ (መዝ. 130፡7-10) ሁሉን ቻይ ነው (ኢዮ. 33፡4) ሁሉን አዋቂ ነው፣ (1ቆሮ. 2፡10-11) ዓለምን በመፍጠርና በማስጌጥ የተሳተፈ፣ (ዘፍ. 1፡2፣ ኢዮ. 33፡4) አካላዊ አቋም ላለው ሰው የሚሰጥ ስም ያለው፣ እውቀት፣ ፈቃድና፣ ስሜት፣ ያለው የማስተማር፣ የመመስከር፣ የማወቅ፣ የማሰብ ሁሉ እውቀት አለው፣ (ዮሐ. 16፡12-15፣ ሐዋ. 5፡3-10) የራሱ ፈቃድ ያለው፣ (ሐዋ. 16፡6-7፣ 1ቆሮ. 12፡11) ስሜት ያለው፣ (ኤፌ.4፡30፣ 1ተሰ. 5፡10፣ ዕብ. 3፡7-10) መጽሐፍ ቅዱስን፣ ቅዱሳኑን እንዲጽፉ የመራቸው፣ (2ኛጴጥ. 1፡21) ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያከብር፣ (ዮሐ. 16፡14) ስለኃጢአት፣ ስለጽድቅና ስለፍርድ ዓለምን የሚወቅስ፣ (ዮሐ. 16፡8-11) ለወንጌልና ለተለያዩ አገልግሎቶች አማኞችን የሚቀባ፣ (ሐዋ. 13፡2) ክርስቶስን ከሙታን ያስነሳ በትንሣኤ ቀን አማኞችን የሚያስነሳ መሆኑን እናምናለን። (2ቆሮ. 4፡14)
-
መጽሐፍ ቅዱስየአዲስ ኪዳንና ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት በእግዚአብሔር፦
-
ሰውበእግዚአብሔር መልክና ምሣሌ የተፈጠረ፣ (ዘፍ. 1፡26-27፣ 2፡7፣ ኢዮብ 10፡8-12) በመጀመሪያ ያለኃጢአት የነበረ፣ (ዘፍ. 1፡26-29፣ 2፡9፣ 2፡15) ከፍጥረት ሁሉ ከፍተኛና ክቡር የሆነ፣ (ዘፍ. 2፡19-20፣ መዝ. 8፡4-8) በፈጣሪው የምርጫ ነጻነት የተሰጠው፣ (ዘፍ. 2፤16-17) በእራሱ ምርጫ በሰይጣን ተፈትኖ የወደቀ፣ (ዘፍ. 2፤16-17) በሰው ውድቀት ምክንያት ሞት በሰው ዘር ሁሉ ላይ ደረሰ፣ (ሮሜ 5፡12-14፣ ኤፌ. 2፡3) ሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች እንደወደቀ፣ (ሮሜ 3፡19-20) ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚታረቀው ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለውን የኃጢአት ዋጋ በማመን ብቻ መሆኑን እናምናለን። (ሮሜ 10፡9-11፣ ሮሜ 3፡25፣ 2ቆሮ. 5፡21)
-
ድነትድነት ሥጋ፣ ነፍስ፣ መንፈስ እንደገና መቤዠትን ያጠቃልላል፣ (1ተሰ. 5፡23) ሰው ሊበዥ የሚችለው ደሙን በማፍሰስ ከኃጢአቱ ያነሳውን ኢየሱስ ክርስቶስን አዳኝና ጌታ አድርጎ ሲቀበል ነው። (ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 10፡9-11) ድነት የአማኙን ዳግም መወለድ፣ (ዮሐ. 1፡12-13፣ 2ቆሮ. 5፡17፣ ዮሐ. 3፡3-5) መጽደቅ፣ (ሮሜ 8፡1፣ 2ቆሮ. 5፡21፣ ገላ. 3፡13) መቀደስ፣ (ኤፌ. 1፡4፣ 1ጴጥ. 1፡1፣ 1ቆሮ. 1፡30-31) መክበርን፣ (ሮሜ 8፡30፣ 1ቆሮ. 15፡42-44፣ ፊልጵ. 3፡21) ያጠቃልላል። ሰው በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያምን ድነትን ያገኛል (ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 10፡9-11) የአማኙ ድነት በእግዚአብሔር ማንነትና ሥልጣን የተጠበቀ ስለሆነ ከእግዚአብሔር እጅ ምንም ሊነጥቀው አይችልም፣ (ዮሐ.10፡27-30) አማኙ የተቀበለውን ድነት በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መፈጸም ይገባዋል፣ (ፊል. 2፡12) ይህ አማኙ በኃጢአቱ ንስሐ በመግባት ዕለት ከእግዚአብሔር ሐሳብ ጋር መተባበር አለበት፣ (1ዮሐ. 1፡8-9) እያንዳንዱ አማኝ የዳነበት ጸጋ፣ የሚያድን ብቻ ሳይሆን ዓለማዊን ምኞትንም የሚያስከድም ጭምር እንደሆነ እናምናለን። (ቲቶ 2፡11-13
-
ቤተክርስትያንኢየሱስ ክርስቶስ መሠረትዋና ራስዋ የሆነ፣ (ኤፌ. 1፡23፣ ቆላ. 1፡18፣ ሮሜ 12፡4-5) ምንነቷ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ በፈጸመው የድነት ስራ ምክንያት ከኃጢአታቸው በደሙ ታጥበውና ከዓለም ርኩሰት ተለይተው እርሱን ለማምለክና ለማገልገል የተጠሩ የአማኞች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ተብላ እንደምትጠራ እናምናለን። (1ጴጥ. 2፡9) የተገለጸችበት መንገድ በእግዚአብሔር ቃል ቤተ ክርስቲያን በሁለት ዓይነት መልክ ተገልጻለች ዓላማና ተግባሯ የወንጌል ተልዕኮዋን መፈጸም፣ (ሐዋ. 1፡8፣ ማቴ. 28፡19-20፣ ማር. 16፡15) ደቀመዝሙርን ማፍራት፣ (ማቴ. 28፡19-20፣ ኤፌ. 4፡11-16፣) በእውነትና በመንፈስ ማምለክ፣ (ዮሐ4፡24፣ ሮሜ 12፡1፣) የራስዋ የሆነ የውስጥ መተዳደሪ ደንብና ሥርዓት ያላት ምንም የውጭ ተጽእኖ ሳይኖርባት እርስዋን በራስዋ የምታስተዳድር እንደሆነች እናምናለን።
-
ቤተክርስትያን የምትፈጽማቸው ሥርዓቶችየውሃ ጥምቀት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተ ክርስቲያን የሰጠው ትእዛዝ ነው፣ ተጠማቂው ሰው ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝና ጌታ አድርጎ አምኖ የተቀበለ ሰው ነው ቤተ ክርስቲያኒቷ ሕጻናትንና፣ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያላመኑትን በፍጹም አታጠምቅም የውሃ ጥምቀት ሥርዓት የሚፈጸመው፣ በአብ፣ በወልድ፣ በመንፈስ ቅዱስ፣ ስም ብቻ ነው ሥርዓቱም የሚፈጸመው በውሃ ውስጥ በመጥለቅ ሲሆን አማኙ ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በሞቱና በትንሳኤው መተባበሩን የሚገልጽበት የምስክርነት መንገድ እንደሆነ እናምናለን። (ሮሜ 6፡1-4) (ማቴ. 28፡19-20፣ ማር. 16፡16፣ ሐዋ. 2፡41፣ 8፡36-38፣ ሮሜ 6፡1-4) የጌታ እራት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተ ክርስቲያን የሰጠው ትእዛዝ ነው፣ የጌታ እራት በውስጡ ሕብስትና ወይን ያለበት ነው፣ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኛን ጌታ አድርገው የተቀበሉት ብቻ የሚወስዱት ነው የጌታ እራት የወንጌልን እውነት የምናውጅበት ነው (1ኛ ቆሮ. 11፡26) በክርስቶስ አካል ውስጥ ያለንን አንድነትና በዚህ አካል ውስጥ ካሉት አባላት ጋር ያለንን ኅብረት ያስታውሰናል (1ኛ ቆሮ. 10፡ 17) ይህን ሥርዓት የምናከብረው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ ብቻ መሆኑን እናምናለን። (1ኛ ቆሮ. 12፡26) የጋብቻ ሥርዓት ማስፈጸም ይህን ቅዱስን ጋብቻ የፈቀደና የመሠረተ እግዚአብሔር ነው፣ (ዘፍ.2፡18-24፣ ዕብ.13፡4) ጋብቻ በአንድ ወንድና አንድ ሴት ሆነው በተወለዱ መካከል የሚደረግ ቃል ኪዳን ነው (ዘፍ.2፡18-24) ቤተ ክርስቲያኒቷ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የማይምኑ ግለሰቦችን በፍጹም አታጋባም (2ቆሮ. 6፡14) ቤተ ክርስይቲያኒቷ ከትዳር በፊት ለተጋቢዎች ምክርና ትምሕርት መስጠትን ታምናለች ትዳርን የፈቀደና የመሠረተ እግዚአብሔር ስለሆነ ትዳርን ማንም ሊለይ ወይም ሊያፋታ እንዳማይችል በፍጹም ታምናለች (ማር. 10፡9)
-
የዘመን ፍጻሜእግዚአብሔር በራሱ መንገድና በወሰነው ጊዜ ዓለምን ወደ ፍጻሜ እንደሚያመጣ፣ (ራዕይ 20፡15) እንደ ተስፋ ቃሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በክብር ተገልጦ ወደዚህ ዓለም እንደሚመጣ (ማቴ. 16፡27) የሞቱ ሁሉ እንደሚነሱ፣ (ራዕይ 20፡13) ክርስቶስም ሰዎችን ሁሉ በጽድቅ እንደሚፈርድ፣ (ዮሐ. 5፡27-29) የተፈረደባቸውም ሁሉ ለዘላለም ወደሚቀጡበት ሥፍራ እንደሚጣሉ፣ (ራዕይ 20፡15) ጻድቃን ግን ከጌታ ጋር በክብር በተነሳው አካል ለዘላለም በመንግስቱ እንደሚኖሩ እናምናለን። (ማቴ. 25፡34)
መያያዝ
Connect /Join
ወደ የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ቤተክርስትያን በዳላስ ቴክሳስ ድህረ ገጽ በመምጣት ስለጎበኙን እናመሰግናለን። መኖሪያዎ በዳላስ ቴክሳስ አካባቢ ከሆነ 3001 Saturn Rd, Garland, TX 75041 በሚገኘው አጥቢያ በመገኘት አብረን እግዚአብሔርን እንድናመልክ እና የክርስቶስን ጸጋ አብረን እንድንከፋፈል በጌታ ፍቅር እንጋብዝዎታለን። በተጨማሪም የቤተክርስትያናችን ቤተሰብ ለመሆን ከወሰኑ ወይንም ጥያቄ ካለዎት ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝ አድርገው ከተቀበሉና የውሃ ጥምቀት ለመውሰድ የሚፈልጉ ከሆነ ይህንን ማስፈንጠሪያ (Link ) በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ
የቤተክርስትያናችን አባል ከሆኑ፣ በቤት ለቤት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ኅብረት ሕይወትዎን በእግዚአበሔር ቃል እንዲያሳድጉና ከሌሎች ጋር ኅብረት እንዲያደርጉ ቤተክርስትያን በጽኑ ታበረታታለች። በቤት ለቤት ኅብረት ለመያያዝ ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ።
የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ቤተክርስትያን በዳላስ ቴክሳስ አባሎቿ በሕይወታቸው እንዲያድጉና እንዲጸኑ ካዘጋጀቻቸው መንገዶች አንዱ ጠንካራ ቤተሰብን በመገንባት ጠንካራ ትውልድን ለእግዚአብሔር መንግስትና ለአገር ጠቃሚ ዜጋን ማዘጋጀት ቀዳሚ ሥራዋ እንደሆነ አምና ይህንን ኅብረት አዘጋጅታ ምእመኖቿን እያስታጠቀች ትገኛለች።
በዚህ ማዘጋጀት ሂደት ውስጥ የእርሶ ቤተሰብ በዚህ ኅብረት መያዝ ትልቁን ሚና ስለሚጫወት እርሶና ቤተሰቦን የዚህ በረከት ተካፋይ እንዲሆኑ በጌታ ፍቅር እንጋብዝዎታለን።
በተጨማሪም ጥያቄ ካለዎት ወይም የዚህ ኅብረት ተጥቃሚ ለመሆን ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ።
የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን ቤተክርስትያን በዳላስ ቴክሳስ ባለብዙ የአገልግሎት ዘርፍ ስትሆን ይህንን በተቀላጠፈ መንገድ ለመስራት የተዋቀሩ የአገልግሎት ክፍሎች አሏት በእነዚህ ክፍሎች በአንዱ ለማገልገል ወይም ጥያቄ ካሎትና ለማግኘት ከፈለጉ ይህንን ማስፈንጠሪያ በመጫን ሊያገኙን ይችላሉ።
Strategic Planning
2018-2022 ስልታዊ ዕቅድ
2018-2022 Strategic Planning