top of page
Prayer Ministry
አብረን እናገልግል
ከእናንተ እያንዳንዱ የአንዱን ሸክም ይሸከም እንዲሁም የክርስቶስን ሕግ ፈጽሙ።
ገላትያ 6:2
የጸሎት አገልግሎት በቤተ ክርስቲያናችን ትልቅ ቦታ የምንሰጠው የአገልግሎት ክፍል ብቻ ሳይሆን ለቤተ ክርስትያናችን ሕልውና ወሳኝ ክፍል ነው። ስለሆነም በዚህ አገልግሎት አብረውን የሚቆሙ ሠራዊት አባላት ሁል ጊዜም እንፈልጋለን። እርሶም በጸሎት አብረውን ለማገልገል ፈቃደኛ ከሆኑ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ(LINK) በመጫን ፈቃደኝነትዎን ያሳውቁን!
የጸሎት አገልጋዮች ሕብረት ጊዜ
Picture
bottom of page