top of page
Bible Study
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የቤተክርስትያናችን ዋነኛ ክፍል ሲሆን እያንዳንዱ አባል የዚህ በረከት ተካፋይ እንዲሆን ቤተክርስትያን ታበረታታለች፡
የቤተክርስትያን አባል ሆነው በአጋጣሚ በዚህ ኅብረት ካልተያዙ ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ በመጫን በአነስተኛ ኅብረት ውስጥ ሆነው የእግዚአብሔርን ቃል በማጥናት ሕይወትዎን እንዲያሳድጉ እናበረታታለን።
ጥያቄ ካለዎት:
ወንድም አብነት 214-277-1922 ወይም
መጋቢ ጌታቸው 214-277-1921 በመደወል ማናገር ይችላሉ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ ጽሁፎች
Bible Study Materials
bottom of page